በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ G Tech Ethiopia አዲስ ነገር ፖስት ስናደርግ ማስታወቂያ እንዲደርስዎት ይፈልጋሉ? አዎ፣ እፈልጋለሁ አይ፣ አመሰግናለሁ።

G Tech Ethiopia – Blog

Category: Android

  • Intro to Tiera

    Tiera ተጠቃሚዎች ያሉበትን ቦታ በትክክል እንዲረዱ እና የሚሄዱበትን አቅጣጫ በልበ ሙሉነት እንዲለዩ የሚያስችል በ AI የሚሰራ አዲስ Navigation App ነው። ይህ ነጻ መተግበሪያ በተለይ ማየት የተሳናቸው እና ዝቅተኛ እይታ ያላቸው ወገኖቻችንን የዕለት ተዕለት የጉዞ ተግዳሮቶች ከግምት ውስጥ በማስገባት የተነደፈ ሲሆን፣ እጅግ ዝርዝር የሆኑ የ outdoor መመሪያዎችን ከግል ፍላጎት ጋር በሚጣጣም መልኩ ያቀርባል። በከተሞችም ሆነ በማያውቋቸው አዳዲስ አካባቢዎች አስተማማኝ መመሪያ በመስጠት ተጠቃሚው ያለ ስጋት እንዲንቀሳቀስ ያግዛል።

    (more…)
    1
    0
  • BookFusion Voice: Offline Neural Text-to-Speech for Android

    BookFusion እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር መጋቢት 4 ቀን 2026 አዲስ የ Android text-to-speech engine BookFusion Voice የተባለ ካምፓኒ አውጥቷል። አፕሊኬሽኑ በ Android ስልኮች ላይ ሙሉ በሙሉ offline የሚሰሩ ተፈጥሯዊ ድምፆችን ለማቅረብ የተነደፈ ነው። መተግበሪያው እንደ መጽሐፍ አንባቢ ወይም ሰነድ መመልከቻ ከመሆን ይልቅ፣ ከ Speech Services by Google ጋር በሚመሳሰል መልኩ እንደ system TTS engine ሆኖ ያገለግላል። ይህ ማለት አፕሊኬሽኑ ከጽሁፍ ላይ ድምጽን ይፈጥራል፣ ሌሎች መተግበሪያዎች ደግሞ የሚነበበውን ጽሁፍ ያቀርባሉ።

    (more…)
    0
    0
  • Intro to Ultimate media downloader (Telegram bot)

    ሰላም! ዛሬ ከተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ቪዲዮዎችን፣ ኦዲዮዎችን እና ሰነዶችን በቀላሉ download ለማድረግ እና format ለመቀየር የሚረዳዎትን ጠቃሚ የ Telegram bot እናስተዋውቃችኋለን። ይህ bot Ultimate Media Downloader በመባል የሚታወቅ ሲሆን የዕለት ተዕለት የ media ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ የሚፈታ ምርጥ አማራጭ ነው።

    (more…)
    1
    0
  • Intro to TG creation date (Telegram Bot)

    ይህ የ TG Creation Date ቦት ተጠቃሚዎች ማንኛውም የቴሌግራም አካውንት መቼ እንደተከፈተ ለማወቅ የሚረዳ ሲሆን በተለይም ለሶፍትዌር Developers ለAPI ስራዎች የሚያስፈልገውን የተጠቃሚ Chat ID በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል።

    (more…)
    0
    0
  • የቴሌግራም የቅርብ ጊዜ ማሻሻያዎች (የካቲት/መጋቢት 2026)

    ቴሌግራም በተጠቃሚዎች ዘንድ ይበልጥ ተመራጭ የሚያደርጉትን በርካታ አዳዲስ ማሻሻያዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህ ወር ማሻሻያ ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦

    (more…)
    0
    0
  • Intro to Netra Plus – Blind Tech Assistant (Android Application)

    Netra Plus ለአይነ ስውራን እና የእይታ ውስንነት ላለባቸው ተጠቃሚዎች ተብሎ የተሰራ ጠንካራ የ Accessibility እና Assistive Technology መተግበሪያ ነው። ተጠቃሚዎች መተግበሪያውን መጠቀም ሲጀምሩ፣ መተግበሪያው Voice-guided tools Audio feedback እና በቀላል interaction  ዘዴዎች አማካኝነት ስማርት ስልካቸውን እንዲጠቀሙ ይረዳል።

    (more…)
    0
    0
  • What is new in The latest Version of VLC Media Player (V3.0.23)?

    VLC ነፃ የሆነ፣ በተለያዩ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች  ላይ የሚሰራ የመልቲሚዲያ ማጫወቻ ነው።

    አብዛኛዎቹን የመልቲሚዲያ ፋይሎች እንዲሁም ዲቪዲ (DVD), ኦዲዮ ሲዲ (Audio CD), ቪሲዲ (VCD) እና የተለያዩ የቀጥታ ስርጭቶችን ያጫውታል። በተጨማሪም ካሜራን በመጠቀም ቪዲዮዎችን ለመቅረጽ እና ታዋቂ የሆኑ የቪዲዮ እና የድምፅ ፋይሎችን ወደ ተለያዩ ፋይሎች ለመቀየር ያስችላል።

    Read more: What is new in The latest Version of VLC Media Player (V3.0.23)? (more…)
    0
    0
  • ዋትስአፕ የአካውንቶችን ደህንነት ይበልጥ ለማጠናከር “የአካውንት ይለፍ ቃል” (Account Password) የተሰኘ አዲስ አገልግሎት እያዘጋጀ መሆኑ ታውቋል።

    ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ለአካውንታቸው ተጨማሪ የጥበቃ ንብርብር እንዲኖራቸው የሚያስችል አዲስ አሰራር እየቀረጸ ነው። ይህ አገልግሎት ተጠቃሚዎች እንደፈለጉ ሊጠቀሙበት የሚችሉት (Optional) ሲሆን፣ አሁን ካለው ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (two step verification) ጋር ተዳምሮ የተሻለ ደህንነትን ለመፍጠር የታለመ ነው።

    (more…)
    0
    0
  • How to transfer files without cables?

    Today, we’re going to explore how to efficiently transfer files between your PC and your smartphone using a mobile hotspot.

    (more…)
    0
    0