ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ አዲስ እና እጅግ ጠቃሚ የሆነ Temp Mail Generator የተባለ የJieshuo+ extension ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ይህ አዲስ extension በቀላሉ ጊዜያዊ የኢሜይል አድራሻዎችን በፍጥነት ለመፍጠር እና የሚገቡ መልዕክቶችን በ real time ለመቀበል ያስችላል።
ዋናው አላማውም ትክክለኛውን የግል inbox ከ spam መልዕክቶች በመጠበቅ ፈጣን፣ ንጹህ እና አስተማማኝ አገልግሎት መስጠት ነው።
(more…)