ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ አዲስ እና እጅግ ጠቃሚ የሆነ Temp Mail Generator የተባለ የJieshuo+ extension ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ይህ አዲስ extension በቀላሉ ጊዜያዊ የኢሜይል አድራሻዎችን በፍጥነት ለመፍጠር እና የሚገቡ መልዕክቶችን በ real time ለመቀበል ያስችላል።
ዋናው አላማውም ትክክለኛውን የግል inbox ከ spam መልዕክቶች በመጠበቅ ፈጣን፣ ንጹህ እና አስተማማኝ አገልግሎት መስጠት ነው።
follow us on telegram
Join our Telegram ChannelDownload Temp Mail Generator
Temp Mail Generatorን ለማውረድ፣ ይህንን ይጫኑTemp Mail ምንድን ነው?
temp mail ወይም ጊዚያዊ የኢሜል አድራሻ ማለት፣ ከስሙ እንደምትረዱት ቋሚ ያልሆነ የኢሜል አድራሻ ሲሆን፣ ለብዙ አገልግሎቶች ሊውሉ ይችላሉ።
ለምሳሌ፣ ለሆነ አገልግሎት ለመመዝገብ ስትፈልጉ፣ አገልግሎት ሰጭው ፕላትፎርም Personal Email address አንቀበልም
ሊሉ ይችላሉ። እኛ ደግሞ ያለን የኢሜል አድሬስ ከጉግል ያገኘነው ወይም ከማይክሮሶፍት ለግል አገልግሎቶቻችን የሚሆን ኢሜል ነው ሊኖረን የሚችለው።
ታዲያ ይህንን ገደብ ለማለፍ፣ ጊዚያዊ የኢሜል አድራሻ ይረዳናል።
በተጨማሪም፣ ሁሌም በምንጠቀመው የኢሜል አድራሻ አላስፈላጊ የሆኑ መልዕክቶች እየገቡ እንዳይረብሸን ይረዳናል።
Features of Temp Mail Generator
- Instant Temporary Email Generation: ባስፈለጋችሁ ጊዜ በፍጥነት ደህንነቱ የተጠበቀ ጊዜያዊ የኢሜይል አድራሻ መፍጠር ያስችላል።
- Real Time Inbox Monitoring: አዲስ መልዕክት ሲገባ በ background በራሱ ጊዜ ቼክ ያደርጋል። የ refresh intervals እንደ ምርጫችሁ በማስተካከል የመልዕክት መቀበያ ሳጥኑ ምንጊዜም Updated መሆኑን ያረጋግጣል።
- Clean Email Viewer: የሚገቡ መልዕክቶችን ለማንበብ ምቹ የሆነ አቀራረብ ይዞ ቀርቧል።
- Quick Copy and Share: የፈጠራችሁትን ጊዜያዊ የኢሜይል አድራሻ ወዲያውኑ copy ማድረግ ወይም ከሌሎች መተግበሪያዎች ጋር በቀላሉ share ማድረግ ያስችላል።
- Modern Tab Based Interface: በ active ኢሜይል አድራሻ እና በ inbox መካከል ያለ ምንም ችግር ንጹህ የሆነ tab layout በመጠቀም በፍጥነት መቀያየር ይቻላል።
- Personalized Experience: የራሳችሁን ምርጫ መሰረት በማድረግ Light, Dark, ወይም በሲስተሙ መሰረት የኤክስቴንሽኑን theme ማስተካከል ትችላላችሁ። በተጨማሪም vibration feedback እና automatic inbox refresh የመሳሰሉትን አማራጮች እንደ ፍላጎታችሁ ማስተካከል ያስችላል።
- Fast, Lightweight, and Reliable: ይህ extension እጅግ ፈጣን አፈጻጸም ያለው እና አነስተኛ አቅም የሚጠቀም በመሆኑ ለተጠቃሚዎች እጅግ የተለየ እና ምቹ ልምድ ይሰጣል።
Leave a Reply