ለአንድሮይድ ስልካችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ እና ለprivacy እጅግ ትኩረት የሰጠ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ።
ToBe SAID: AI Voice & TTS የተባለው ይህ አፕ ሙሉ በሙሉ በስልካችሁ ላይ ብቻ (100% offline) የሚሰራ ጽሁፍን ወደ ድምጽ በመቀየር የሚያነብ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ፅሁፎችን ወደ ተፈጥሯዊ የሰው ድምፅ ይቀይራል።
(more…)ለአንድሮይድ ስልካችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ እና ለprivacy እጅግ ትኩረት የሰጠ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ።
ToBe SAID: AI Voice & TTS የተባለው ይህ አፕ ሙሉ በሙሉ በስልካችሁ ላይ ብቻ (100% offline) የሚሰራ ጽሁፍን ወደ ድምጽ በመቀየር የሚያነብ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ፅሁፎችን ወደ ተፈጥሯዊ የሰው ድምፅ ይቀይራል።
(more…)በተለያዩ አጋጣሚዎች ረጅም ጽሁፎችን ለማንበብ ጊዜ ሲያጥረን ወይም ለስራ እና ለትምህርት ጽሁፎችን ወደ ድምጽ መቀየር ሲያስፈልገን ተለዋዋጭ እና ፈጣን መተግበሪያ ማግኘት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ብዙዎቹ መተግበሪያዎች የጽሁፉ መጠን ሲበዛ የማቋረጥ ባህሪ ይታይባቸዋል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ እና የንባብ ሂደታችንን ይበልጥ ቀለል ለማድረግ Edge_TTS_Converter የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
(more…)BookFusion እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር መጋቢት 4 ቀን 2026 አዲስ የ Android text-to-speech engine BookFusion Voice የተባለ ካምፓኒ አውጥቷል። አፕሊኬሽኑ በ Android ስልኮች ላይ ሙሉ በሙሉ offline የሚሰሩ ተፈጥሯዊ ድምፆችን ለማቅረብ የተነደፈ ነው። መተግበሪያው እንደ መጽሐፍ አንባቢ ወይም ሰነድ መመልከቻ ከመሆን ይልቅ፣ ከ Speech Services by Google ጋር በሚመሳሰል መልኩ እንደ system TTS engine ሆኖ ያገለግላል። ይህ ማለት አፕሊኬሽኑ ከጽሁፍ ላይ ድምጽን ይፈጥራል፣ ሌሎች መተግበሪያዎች ደግሞ የሚነበበውን ጽሁፍ ያቀርባሉ።
(more…)