የSaathi software ታሪክ የጀመረው በህንድ ሀገር በሚገኘው እና Half Engineer ተብሎ በሚታወቀው Ashish Kaushik አማካኝነት ሲሆን ዋነኛ ዓላማውም visually impaired ለሆኑ ሰዎች የማይነበቡ PDF ፋይሎችን በቀላሉ እንዲያነቡ መርዳት ነው። ይህ software መጀመሪያ በ Windows computer ላይ ስራ የጀመረው በ2023 አካባቢ ሲሆን በውስጡ ባለው OCR (Optical Character Recognition) ቴክኖሎጂ አማካኝነት ማንኛውንም ምስል ያለበትን PDF ወደ ተራ text በመቀየር በ screen reader እንዲነበብ ያደርጋል። በሂደትም በ Blind Help Project አማካኝነት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ ከ Windows በተጨማሪ የ Android app ተሰርቶለታል። Saathi በማህበረሰቡ ዘንድ ተወዳጅ ሊሆን የቻለው ያለምንም ክፍያ (free) የሚሰራጭ እና ኢንተርኔት ሳይኖር (offline) ስራውን በፍጥነት ስለሚያከናውን ሲሆን ዛሬ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እና ባለሙያዎች እንደ ዋነኛ የንባብ ረዳት ይጠቀሙበታል።
Saathi የተባለው የዊንዶውስ ኮምፒውተር አፕሊኬሽን የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ Software ነው።
የSaathi አገልግሎቶች:
ይህ ሶፍትዌር የሚከተሉት Features አካቷል።
- Saathi Reader
- Translater
- Video describe
- Audeo transcribe
- News
- Saathi AI
ዕነዚህን አገልግሎቶች በሙሉ አንድ አፕ በመጫን ብቻ መጠቀም ይቻላል!
How to install Saathi?
- የሚቀድመው Saathiን ወደኮምፒውተር ማውረድ ነው።
- ኮምፒውተራቹህ ላይ ካወረዳቹህት በኋላ፣ ከወረደበት ሎኬሽን ምናልባትም Downloads ላይ በመግባት
Saathi Installer T2.2.exe
የሚለውን file name ላይ enter በማለት install የማድረግ ሂደቱን እናስጀምራለን። - User account control የpermission dialog ከመጣ በ
tab
Yes
ወይም በ Alt + YYes
በማለት ለኢንስቶለሩ ፍቃድ እንሰጣለን። - ከዚህ በኋላ የኢንስቶለሩ interface ይህንን ይመስላል:
- Where should Saathi be installed?
- Setup will install Saathi into the following folder.
- At least 209.1 MB of free disk space is required.
- To continue, click
Next.
If you would like to select a different folder, click Browse. edit selected C:\Program Files\Saathi - Browse… button Alt+ r
- Next button Alt+ n
- እዚህ ላይ
Next
የሚለውን Button Click እናደርጋለን። - Create a &desktop shortcut check box not checked
- Back button Alt+ b
- Next button Alt+ n
- አሁንም
Next
እንላለን። - Back button Alt+ b
- Install button Alt+ i
- አሁን
Install
እንላለን። - Audio Transcribe
- NewsViews
- Saathi AI
- Saathi Reader
- Translater
- Video Describe
- Settings
- የተለያዩ የፋይል አይነቶችን ማንበብ ይችላል፤
- .docx
- .pptx
- .pptx
- .csv
- .txt
- .html
- .htm
- .epub
- .png
- .jpg
- .jpeg
- .bmp
- ፋይልን ከጽሁፍ ወደ ድምጽ ይቀይራል፤ ለዚህ ደግሞ በድምጽ ጥራታቸው ከሚታወቁት ከእነ 11 labs, ከOpen AI voice, እና ከGoogle AI voice ጋር integrate ተደርጓል።
- የFile chat service በውስጡ አካቷል። ለዚህ ደግሞ የራሱን የኤአይ ሞዴል ይጠቀማል።
- የOCR service ቢኖረውም፣ ነገርግን ልክ እንደBookworm offline አይሰራም።
- አንድን ፋይል ወደተለያዩ የፋይል አይነቶች መቀየር ይችላል። ማለትም፣ ከPDF ወደ Word, ከTXT ወደWord / PDF, ከHTML ወደ HTM, ከPPTX ወደ PDF / Word / TXT እና ወደ ሌሎችም መቀየር ይችላል።
- እንዲሁም የምናነበውን ፋይል ከ1 ቋንቋ ወደ ፈለግነው ቋንቋ አስተርጉመን ማንበብ እንችላለን።
- Control + O ፋይል ለመክፈት
- Control + S ፋይል ሴቭ ለማድረግ
- Alt + P ገጽ ለመመለስ
- Alt + N ገጽ ለማሳለፍ
- Alt + D ፋይሉን ከዔአይ ጋር Interact ለማድረግ ማለትም፣ በፋይሉ መሰረት AIን ጥያቄ ለመጠየቅ
- Alt + T ፋይሉን ለማስተርጎም
- Alt + Shift + O የኦሲአር ሰርቪስን ለማስጀመር
- Alt + S ከፋይሉ ውስጥ የፈለግነውን ነገር search ለማድረግ
- Control + B ፋይሉ ላይ ማስታወሻ ለመጨመር
- Control + Shift + B የጨመርነውን ማስታወሻዎች ለማየት
- Control + P የተከፈተውን ፋይል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ለማንበብ
- Control + T ማንበቡን ለማስቆም
Setup – Saathi version 2.0.1 dialog Select Destination Location:
Select the additional tasks you would like Setup to perform while installing Saathi, then click Next. tree view
Click Install to continue with the installation, or click Back if you want to review or change any settings.
ከዚያም፣ ኢንስቶል አድርጎ ከጨረሰ በኋላ፣ ኢንስቶለሩ ማረጋገጫ ይሰጣል።
Setup has finished installing Saathi on your computer. The application may be launched by selecting the installed shortcuts.
Click Finish to exit Setup.
የSaathi interface
Saathi እንደተከፈተ፣
ስለዚህ Saathi ድምጽን ወደ ጽሁፍ ይቀይራል፤ ከተለያዩ የዜና ድህረገጾች ዜና ማንበብ ያስችላል፤ Saathi AIን በመጠቀም እንደ Chat bot ሆኖ ይሰራል፤ የተለያዩ soft copy ፋይሎችን እንድናነብ ያግዛል፤ የትርጉም አገልግሎት ይሰጣል፤ እንዲሁም የVideo seen description ኤአይን በመጠቀም ይሰጣል።
Saathi reader
በSaathi ፋይል ለማንበብ ስንፈልግ የምናደርገው፣ ልክ አፕሊኬሽኑን እንደከፈትን Saathi reader
የሚለውን እንጫናለን።
Features of Saathi reader
Saathi reader ብቻውን የሚከተሉትን አገልግሎቶች ይሰጣል።
Shortcut keys for Saathi reader
Saathiን በምቾት ለመጠቀም፣ የሚከተሉትን ሾርት ከቶች በደንብ ልናውቃቸው ይገባል።
ይህንን ጠቃሚ software በመጠቀም፣ የምንፈልገውን የፋይል አይነት ማንበብና የተለያዩ የኤአይ አገልግሎቶችን በምቾት እንጠቀም!
Leave a Reply to tadesse Cancel reply