G Tech Ethiopia – Blog

Intro to Netra Plus – Blind Tech Assistant (Android Application)

Netra Plus ለአይነ ስውራን እና የእይታ ውስንነት ላለባቸው ተጠቃሚዎች ተብሎ የተሰራ ጠንካራ የ Accessibility እና Assistive Technology መተግበሪያ ነው። ተጠቃሚዎች መተግበሪያውን መጠቀም ሲጀምሩ፣ መተግበሪያው Voice-guided tools Audio feedback እና በቀላል interaction  ዘዴዎች አማካኝነት ስማርት ስልካቸውን እንዲጠቀሙ ይረዳል።

Follow us on Telegram

Netra Plus በ Voice-first interaction, በ Screen-reader compatibility ላይ ትኩረት ያደርጋል። ይህም የእይታ እክል ላለባቸው ተጠቃሚዎች የዕለት ተዕለት የዲጂታል ተግባራትን ቀላል፣ ፈጣን እና ተደራሽ ያደርጋል።

ይህ መተግበሪያ ለአይነ ስውራን፣ የእይታ ውስንነት ላለባቸው ተጠቃሚዎች፣ ለአረጋውያን እና ድምፅን መሰረት ያደረገ አጠቃቀምን ለሚመርጥ ማንኛውም ሰው ተስማሚ ነው።

የመተግበሪያው ዋናዋና አገልግሎቶች

ይህ አፕ የሚከተሉትን ጥቅሞችን ይሰጣል:

  • Netra AI

  • Talking Camera Guide
  • Talking Calculator
  • Talking Clock
  • Voice Reminder
  • Battery Announcer
  • Media Browser
  • Audio Cutter
  • Smart Notes
  • Image Text OCR
  • Instant Reader
  • Text to Audio
  • Voice Notes
  • Voice Translator
  • Text to File
  • Text Analyzer
  • Image to PDF
  • PDF Reader
  • PDF Password Remover
  • Currency Identifier And Tally Mode
  • QR Scanner
  • QR Generator
  • Currency Converter
  • Code Runner
  • Computer Shortcuts
  • Advanced Document Scanner
  • Speech And Text Translator
  • Text to Speech
  • Encrypt & Decrypt
  • Call & SMS Announcer
  • መተግበሪያውን እንዴት መጠቀም ልጀምር?

    በመጀመሪያ፣ አፕሊኬሽኑን ከፕለይስቶር ማውረድ ይኖርብናል።

    አፑን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ።

    ቀጥሎ፣ ከPrivacy and terms agree ታደርጉና Login with google account የሚለውን ትነካላቹህ።

    ከዚያ በኋላ፣ አፕሊኬሽኑ የሚሰጠውን ሙሉ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላቹህ።

    ማጠቃለያ

    ከላይ እንደተገለጸው፣ አፕሊኬሽኑ የተለያዩ አገልግሎቶች አሉት።

    ለምሳሌ፣ ወረቀት ላይ የተጻፈን ጽሁፍ ካሜራን በመጠቀም ያነባል፤ ፎቶ ለማንሳት ስንፈልግ የፊታችንን አቅጣጫ ካሜራው እንዲያገኘው አቅጣጫውን ያሳውቀናል፤ የPDF ፋይሎችን Merge, Protect, Password remove ያደርጋል፤ ቪዲዮ ፋይሎችንም ቢሆን ኤዲት ያደርጋል።

    ዛሬውኑ ይህንን አፕ በመጠቀም ስልካችሁን በደንብ ተጠቀሙበት!

ይመዝገቡ!

በየጊዜው የምናጋራውን የቴክ መረጃ ቀድሞ እንዲደርስዎ ይፈልጋሉ?

መልስዎ “አዎ” ከሆነ፣ ቀጥሎ ያሉትን መጠይቆች በጥንቃቄ ይሙሉና የ G Tech Ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ.

ከተመዘገቡ በኋላ የሚያመልጥዎ አንድም ነገር አይኖርም!

0
0

Comments

2 responses to “Intro to Netra Plus – Blind Tech Assistant (Android Application)”

  1. hamdu Avatar
    hamdu

    its the best, its amazing.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *