G Tech Ethiopia – Blog

Intro to 3d downloader

3D Youtube Downloader – Batch በርካታ ቪዲዮዎችን እና ሙሉ playlists በአንድ ጊዜ ለማውረድ (batch downloading) የሚያስችል እጅግ ጠቃሚ tool ነው። ይህ ፕሮግራም ብዙ ቪዲዮዎችን በአንድ ላይ ማውረድ ቀላል እንዲሆንላችሁ የተሰራ ነው።

Follow us on Telegram

Join our Telegram Channel

Read also:

Intro to Ultimate media downloader (Telegram bot)

Download

Download 3D YouTube Downloader

እንዴት ይሰራል?

የተለያዩ ሊንኮችን ለማስገባት የሚያስችሉ በርካታ መንገዶች አሉት። የ Clipboard monitor እና output presets በመጠቀም ስራዎን ያቀላጥፋል። በተጨማሪም Properties pane ለእያንዳንዱ ቪዲዮ የተለየ ማስተካከያ (tuning እና control) ለማድረግ ያስችላል።

Main Features:

  • ይህ ፕሮግራም የ Youtube Adaptive Streams ድጋፍ አለው።
  • የተለያዩ Youtube feeds እንደ playlists እና channels በቀላሉ ማውረድ ያስችላል።
  • የቪዲዮውን ጥራት በእራስዎ ፍላጎት manually መምረጥ ይችላሉ።
  • ያወረዷቸውን media files ወደ ተለያዩ የ video እና audio formats መቀየር ያስችላል።
  • ቪዲዮዎችን ከነ ጽሁፋቸው ለማውረድ የ subtitles ድጋፍ አለው።
  • ፕሮግራሙ ውስጥ ሆነው በቀጥታ Youtube ላይ search ማድረግ ይችላሉ።
  • ኮፒ ያደረጉትን ሊንክ በራሱ አውቆ ለማውረድ የሚረዳ Clipboard monitor አለው።
  • ብዙ ሊንኮችን በአንድ ጊዜ በማስገባት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ።
  • ፋይሎችን ለማውረድ multipart download እንዲሁም ገጾችን ለመክፈት HTTP compression ስለሚጠቀም በጣም ፈጣን የሆነ processing አለው።
  • በብዙ ቋንቋዎች ይሰራል።

Shortcut Keys:

  • Control + U ሊንክ ለማስገባት።
  • Control + M ብዙ ሊንኮችን በአንዴ ለማስገባት።
  • Control + L Feeds ለመጨመር
  • Control + F ወይም Alt + F + S YouTube ላይ Search ለማድረግ።
  • Control + O የ3ዲን ሴቲንግ ለመክፈት።

ማጠቃለያ

በአጠቃላይ 3D Youtube Downloader ብዙ ቪዲዮዎችን በአንድ ጊዜ በፍጥነት እና በጥራት ለማውረድ ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ምርጥ ምርጫ ነው።

ይመዝገቡ!

በየጊዜው የምናጋራውን የቴክ መረጃ ቀድሞ እንዲደርስዎ ይፈልጋሉ?

መልስዎ “አዎ” ከሆነ፣ ቀጥሎ ያሉትን መጠይቆች በጥንቃቄ ይሙሉና የ G Tech Ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ.

ከተመዘገቡ በኋላ የሚያመልጥዎ አንድም ነገር አይኖርም!

0
0

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *