ሰላም! ዛሬ ከተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ቪዲዮዎችን፣ ኦዲዮዎችን እና ሰነዶችን በቀላሉ download ለማድረግ እና format ለመቀየር የሚረዳዎትን ጠቃሚ የ Telegram bot እናስተዋውቃችኋለን። ይህ bot Ultimate Media Downloader በመባል የሚታወቅ ሲሆን የዕለት ተዕለት የ media ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ የሚፈታ ምርጥ አማራጭ ነው።
Join our telegram channel
Follow us on TelegramAlso read:
Intro to TG creation date (Telegram Bot)Features of the bot
ይህ Media Downloader Bot ከታዋቂ platforms ላይ ቪዲዮ፣ ኦዲዮ እና ሰነዶችን download ማድረግ ይችላል። እነዚህም:
- YouTube
- TikTok
- X Twitter
- SoundCloud
- Twitch
- Spotify Music and Podcasts
- Snapchat
- Imgur
- Bluesky
- እና Restricted Telegram Media ናቸው።
የዚህ bot ዋና ዋና features ከላይ ከተጠቀሱት platforms ላይ link በመላክ ብቻ ሚዲያዎችን download ማድረግ እና የ file format በቀላሉ መቀየር ናቸው። ለምሳሌ:
- Video ወደ Audio
- Images ወደ PDF
- እንዲሁም Word ወደ PDF መቀየር ይቻላል።
Premium VS Free features
ይህንን bot በነፃ መጠቀም የሚቻል ሲሆን ተጨማሪ ነገሮችን ለሚፈልጉ ደግሞ የ Premium አማራጭ አለው።
የ Free user ሲሆኑ በቀን እስከ ሰላሳ files እና እስከ ሶስት መቶ MB download ማድረግ እንዲሁም በቀን ሀያ file conversion ማድረግ ይቻላል። ያለ ምንም ገደብ ለመጠቀም የ Premium አባል መሆን ይችላሉ። ይህንን ለማድረግ /buy command በመጠቀም ወይም admin በማነጋገር ማግኘት ይችላሉ።
የ Premium features Unlimited Downloads, No Ads, Priority Support, No limit in file conversion እና Larger File Limits ያካትታሉ።
ቦቱን እንዴት ልጠቀም?
- ይህንን bot ለመጠቀም መጀመሪያ download ማድረግ የፈለጉትን link ወደ bot ይላኩ።
- ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጠቀሙ ቦቱ አይሰራም. እና ቦቱ
🔒 Access Restricted. To use this bot for free, you must subscribe to our channel first!
የሚል መልእክት ይልክልዎታል። - በመቀጠል ከስር ያለውን
Join Channel 📢
የሚለውን button ይጫኑ። - ቻናሉን join ካደረጉ በኋላ፣ ቅድም የላኩትን link መልሰው ሲልኩ bot የላኩትን file ወዲያውኑ download ያደርግልዎታል።
How to download restricted telegram media with this bot?
Restricted የሆኑ የ Telegram contents ለማውረድ:
- መጀመሪያ /login የሚል command ጽፈው ይላኩ።
- በመቀጠል ስልክ ቁጥርዎን በ international format ይላኩ ለምሳሌ +2519123456678 ብለው መላክ ይችላሉ።
- ከዛም ወደ Telegram notification service የሚላከውን code ወስደው ሲልኩ፣ ቦቱ የእርስዎን አካውንት access ማግኘት ስለሚችል፣ ከማንኛውም private channel ወይም group download ማድረግ ይችላሉ።
ይህን ተጠቅመው ከጨረሱ በኋላ ለደህንነትዎ ሲባል በ Telegram Settings ውስጥ Devices በሚለው በመግባት log out ማድረግዎን አይርሱ።
Bot commands:
- ስለ አጠቃላይ መረጃ ለማየት፣ /bot
- የ አንድ ወር Premium trial ለማግኘት፣ /trial
- Private የሆኑ Instagram content download ለማድረግ፣ /instagrapi
- የ user stats ለማየት፣ /stats
- ችግር ካጋጠመዎ ለ admin ሪፖርት ለማድረግ፣ /report
- እንዲሁም ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለማንበብ /FAQ መጠቀም ይችላሉ።
ይህ bot በ yt dlp እና Pyrogram የተሰራ ሲሆን አሁን ላይ version 2.2.0 ላይ ይገኛል።
FAQ for this Bot
ብዙ ጊዜ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል Instagram video download አድርገው አልሰራ ካለ Best Video የሚለውን option መምረጥ ይኖርብዎታል። የላኩት የ TikTok link not valid ከተባለ ጥቂት ሰከንዶች ጠብቀው መልሰው link ይላኩ። በአሁኑ ሰዓት bot የሚደግፋቸውን supported services ለማየት /bot command ይጠቀሙ። Restricted Telegram Media download ለማድረግ ለ public channels አድራሻውን መላክ ብቻ በቂ ሲሆን ለ private channels ግን ከላይ በተገለጸው መሰረት መጀመሪያ /login ማድረግ ግዴታ ነው።
Leave a Reply