G Tech Ethiopia – Blog

Intro to TG creation date (Telegram Bot)

ይህ የ TG Creation Date ቦት ተጠቃሚዎች ማንኛውም የቴሌግራም አካውንት መቼ እንደተከፈተ ለማወቅ የሚረዳ ሲሆን በተለይም ለሶፍትዌር Developers ለAPI ስራዎች የሚያስፈልገውን የተጠቃሚ Chat ID በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል።

Follow us on Telegram

ቦቱን መጠቀም ለመጀመር በመጀመሪያ
ይሄንን በመጫን
ቦቱ ውስጥ ገብተው
Start የሚለውን Button መጫን ይኖርብዎታል።

ስለ አንድ አካውንት መረጃ ለማግኘት የተለያዩ አማራጮችን መጠቀም የሚቻል ሲሆን የመጀመሪያው አማራጭ የቦቱ መጻፊያ ላይ
/info ብለው ከጻፉ በኋላ የአካውንቱን Username አስከትለው መላክ ነው።

ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ መረጃው የሚፈለገውን አካውንት የላከውን ማንኛውንም መልዕክት ወደ ቦቱ Forward በማድረግ ዝርዝር መረጃውን ማግኘት ይቻላል።

በተጨማሪም የራስዎን Username እና Chat ID ለማወቅ ከፈለጉ


/info
የሚለውን ትዕዛዝ ብቻ ለቦቱ በመላክ ፈጣን ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

ይመዝገቡ!

በየጊዜው የምናጋራውን የቴክ መረጃ ቀድሞ እንዲደርስዎ ይፈልጋሉ?

መልስዎ “አዎ” ከሆነ፣ ቀጥሎ ያሉትን መጠይቆች በጥንቃቄ ይሙሉና የ G Tech Ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ.

ከተመዘገቡ በኋላ የሚያመልጥዎ አንድም ነገር አይኖርም!

0
0

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *