VLC ነፃ የሆነ፣ በተለያዩ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሰራ የመልቲሚዲያ ማጫወቻ ነው።
አብዛኛዎቹን የመልቲሚዲያ ፋይሎች እንዲሁም ዲቪዲ (DVD), ኦዲዮ ሲዲ (Audio CD), ቪሲዲ (VCD) እና የተለያዩ የቀጥታ ስርጭቶችን ያጫውታል። በተጨማሪም ካሜራን በመጠቀም ቪዲዮዎችን ለመቅረጽ እና ታዋቂ የሆኑ የቪዲዮ እና የድምፅ ፋይሎችን ወደ ተለያዩ ፋይሎች ለመቀየር ያስችላል።
Read more: What is new in The latest Version of VLC Media Player (V3.0.23)?ቀላል፣ ፈጣን እና ጠንካራ የሆነ ይህ ማጫወቻ ፋይሎችን፣ ዲስኮችን፣ ዌብካሞችን እና የቀጥታ ስርጭቶችን ጨምሮ ሁሉንም ነገር ያጫውታል።
እንደ MPEG-2, MPEG-4, H.264, MKV, WebM, WMV, MP3 ያሉ አብዛኛዎቹን codecs ያለ ተጨማሪ ኮዴክ ያጫውታል።
በሁሉም ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ ይሰራል።
- ዊንዶውስ፣
- ሊኒክስ፣ ማክ ኦኤስ እና አንድሮይድ
ምንም አይነት spyware እና ማስታወቂያ የለበትም።
የ VLC ባህሪያት:
- VLC ፋይሎችን፣ ዲስኮችን፣ ዌብካሞችን እና ቀጥታ ስርጭቶችን ያጫውታል።
- ሁሉንም የፋይል አይነቶች ያጫውታል።
- MPEG-1/2
- DivX (1/2/3/4/5/6)
- MPEG-4
- ASP
- XviD
- 3ivX D4
- AC-3
- MLP / TrueHD>3
- DTS
- WMA 1/2
- WMA 3
- FLAC
- ALAC
- Speex
- Musepack / MPC
- ATRAC 3
- Wavpack
- Mod
- TrueAudio
- APE
- Real Audio
- Alaw/µlaw
- AMR (3GPP), MIDI
- LPCM
- ADPCM
- QCELP
- DV Audio
- QDM2/QDMC
- MACE
- VLC በቪዲዮ፣ subtitle synchronisation እንዲሁም filters ላይ እጅግ የተሟላ ብቃት አለው።
Leave a Reply