ሰላም የ G Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ ስራ በሚበዛባቹህ ጊዜ፣ ከአሰልቺ ስብሰባዎች ወይም ካልተፈለጉ ንግግሮች በቀላሉ ለመውጣት የሚረዳችሁ ድንቅ መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል።
መተግበሪያው Fake Call – Prank የሚባል ሲሆን፣ በ Play Store ላይ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት አንዱ ነው።
(more…)ሰላም የ G Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ ስራ በሚበዛባቹህ ጊዜ፣ ከአሰልቺ ስብሰባዎች ወይም ካልተፈለጉ ንግግሮች በቀላሉ ለመውጣት የሚረዳችሁ ድንቅ መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል።
መተግበሪያው Fake Call – Prank የሚባል ሲሆን፣ በ Play Store ላይ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት አንዱ ነው።
(more…)ለአንድሮይድ ስልካችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ እና ለprivacy እጅግ ትኩረት የሰጠ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ።
ToBe SAID: AI Voice & TTS የተባለው ይህ አፕ ሙሉ በሙሉ በስልካችሁ ላይ ብቻ (100% offline) የሚሰራ ጽሁፍን ወደ ድምጽ በመቀየር የሚያነብ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ፅሁፎችን ወደ ተፈጥሯዊ የሰው ድምፅ ይቀይራል።
(more…)ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ በተለይ ለ NVDA Screen Reader ተጠቃሚዎች የቲክቶክ ቪዲዮዎችን በቀላሉ እና በተደራሽ ሁኔታ ለማውረድ የሚረዳ አንድ እጅግ ጠቃሚ Add-on ይዘንላችሁ መጥተናል።
ብዙዎቻችን ቲክቶክ ላይ የምናገኛቸውን ቪዲዮዎች ሴቭ ለማድረግ እንቸገራለን። በተለይ ደግሞ ለ Screen Reader ተጠቃሚዎች ነገሩ ይበልጥ ፈታኝ ሊሆን ይችላል። TikTok Downloader for NVDA ይህንን ችግር ለመቅረፍ የተሰራ ምርጥ Tool ነው።
(more…)ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ በተለይ ለአይነስውራን ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች በአዲሱ የBookworm Update ላይ የተጨመሩ አዳዲስ ነገሮችን ይዘንላችሁ መጥተናል።
Bookworm 2026.1 አሁን በይፋ Release ሆኗል።
(more…)
Windows Terminal በአሁኑ ሰዓት ለ Windows ተጠቃሚዎች በተለይም ለ Power users እና ለ Developers እጅግ ወሳኝ software ነው። ይህ መተግበሪያ እንደ Command Prompt: PowerShell እና WSL ያሉ የተለያዩ Tools በአንድ ቦታ በማቀናጀት ስራን ያቀላጥፋል። ዛሬ ደግሞ አጠቃቀማችሁን ይበልጥ ፕሮፌሽናል የሚያደርጉ አምስት ምርጥ Commands ይዘንላችሁ መጥተናል።
(more…)
Ferda Screen Reader: ለዓይነስውራን ወገኖች የተዘጋጀ አዲስ እና ዘመናዊ መተግበሪያ!
ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ የአንድሮይድ ስልካችሁን Accessibility ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር አዲስ መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል።
ይህ መተግበሪያ Ferda Screen Reader የሚባል ሲሆን፣ በMustafa Doğan ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት የተሰራ ነው።
Ferda Screen Reader እጅግ ፈጣን፣ ቀላል እና የተጠቃሚዎችን የግል ሚስጥር ለመጠበቅ ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርግ መተግበሪያ ነው። አላስፈላጊ የሆኑ Permissions የሌሉበት በመሆኑ ለደህንነትዎ ሳይሰጉ በ Play Store ላይ አግኝተው ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
(more…)የቴክኖሎጂው ዓለም በየቀኑ በሚያስገርሙ ግኝቶች እየተሞላ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በቅርቡ በቤጂንግ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ አንድ እጅግ አስደናቂ ክስተት ተመዝግቧል።
(more…)
CraftNote: ስብሰባዎችን እና ትምህርቶችን በ AI የሚዘግብላችሁ ድንቅ መተግበሪያ!
ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ በተለይ ለተማሪዎች፣ ለባለሙያዎች እና በስብሰባ ብዛት ለሚወጠሩ ሰዎች እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል።
ስሙ CraftNote ይባላል። ይህ መተግበሪያ ተራ የድምጽ መቅጃ ሳይሆን፣ ንግግሮችን በቅጽበት ወደ ጽሁፍ የሚቀይር (Live Transcribe) እና በ AI አማካኝነት አጠር ያሉ ማጠቃለያዎችን (AI Summaries) የሚሰጥ ዘመናዊ የ AI Note Taker ነው።
(more…)
Zen Browser: ከ Brave የተሻለ እና ቀለል ያለ አማራጭ ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የቀረበ አዲስ Browser!
ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች! ዛሬ ብዙዎቻችን ከምንጠቀመው Brave Browser ይልቅ ቀለል ያለ እና ዘመናዊ የሆነ አዲስ ምርጫ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ አዲስ Browser Zen Browser ይባላል።
ይህ Browser የተሰራው በ Firefox Engin ላይ ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉ Open-source ነው። የ Zen Browser ዋና አላማ አላስፈላጊ ነገሮችን በማስወገድ እና የተጠቃሚዎችን Privacy በማስቀደም ምቹ የኢንተርኔት አጠቃቀም ልምድን መፍጠር ነው።
(more…)

ሰላም የG Tech Ethiopia ቤተሰቦች!
ዛሬ ደግሞ ለ Windows 11 ተጠቃሚዎች እጅግ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል።
Microsoft በሚቀጥለው ግንቦት ወር ላይ ለ Windows 11 ተጠቃሚዎች እጅግ አስፈላጊ የሆነ የ Reliability Update ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
(more…)